መሳፍንት 10:4 NASV

4 ኢያዕር በሠላሳ አህዮች የሚጋልቡ ሠላሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ልጆቹም እስከ ዛሬ ድረስ የኢያዕር መንደሮች ተብለው የሚጠሩ ሠላሳ ከተሞች በገለዓድ ምድር ነበሯቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 10:4