መሳፍንት 10:6 NASV

6 እስራኤላውያን እንደ ገና በእግዚአብሔር ላይ ክፉ ድርጊት ፈጸሙ፤ በኣልንና አስታሮትን እንዲሁም የሶሪያን፣ የሲዶናን፣ የሞዓብን፣ የአሞንንና የፍልስጥኤማውያንን አማልክት አመለኩ፤ እስራኤላውያን እግዚአብሔርን ስለተዉና ስላላገለገሉት፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 10:6