መሳፍንት 11:13 NASV

13 የአሞናውያንም ንጉሥ ለዮፍታሔ መልእክተኞች፣ “ይህን ያደረግሁት እስራኤል ከግብፅ በወጣ ጊዜ በአርኖንና በያቦቅ ወንዞች መካከል ያለውንና እስከ ዮርዳኖስ ያለውን አገሬን ስለ ወሰዱብኝ ነው፤ አሁንም በሰላም መልሱልኝ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 11:13