መሳፍንት 11:2 NASV

2 እንደዚሁም የገለዓድ ሚስት ለገለዓድ ወንዶች ልጆች ወለደችለት፤ እነርሱም ባደጉ ጊዜ ዮፍታሔን፣ “ከሌላ ሴት ስለ ተወለድህ ከቤተ ሰባችን ምንም ዐይነት ውርስ አይገባህም” በማለት አሳደዱት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 11:2