መሳፍንት 11:24 NASV

24 አምላክህ ካሞሽ የሰጠህን ይዞ ማቈየቱ ያንተ ፈንታ ነው፤ እኛም እንደዚሁ አምላካችን እግዚአብሔር የሰጠንን ሁሉ ርስት አድርገን እንወርሳለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 11:24