መሳፍንት 11:29 NASV

29 ከዚያም የእግዚአብሔር መንፈስ በዮፍታሔ ላይ ወረደ፤ ተነሥቶም ገለዓድንና ምናሴን አቋርጦ ሄደ፤ ገለዓድ ባለችው በምጽጳ በኩል አድርጎም በአሞናውያን ላይ ዘመተባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 11:29