መሳፍንት 11:8 NASV

8 የገለዓድ አለቆችም፣ “እንግዲህ አሁን ወደ አንተ መጥተናል፤ አሞናውያንን እንድንወጋ በል ተነሥና አብረን እንሂድ፤ በገለዓድ በምንኖረው በሁላችንም ላይ አለቃ ትሆናለህ” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 11:8