መሳፍንት 12:4 NASV

4 ከዚያም ዮፍታሔ የገለዓድን ሰዎች አሰባስቦ ከኤፍሬም ጋር ተዋጋ። ኤፍሬማውያን ገለዓዳውያንን፣ “እናንተ ገለዓዳውያን ከኤፍሬምና ከምናሴ የከዳችሁ ናችሁ” ይሏቸው ስለ ነበር በብርቱ መቷቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 12:4