መሳፍንት 12:6 NASV

6 እስቲ “ሺቦሌት” በል ይሉታል፤ ታዲያ ቃሉን በትክክል ማለት ሳይችል ቀርቶ “ሲቦሊት” ካለ ይዘው እዚያው እመልካው ላይ ይገድሉታል፤ በዚያ ጊዜም አርባ ሁለት ሺህ ኤፍሬማውያን ተገደሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 12:6