መሳፍንት 13:11 NASV

11 ማኑሄም ተነሥቶ ሚስቱን ተከተላት፤ ሰውየው እንደ ደረሰም፣ “ከሚስቴ ጋር ተነጋግረህ የነበርኸው አንተ ነህ?” ሲል ጠየቀው።እርሱም፤ “አዎን እኔ ነኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 13:11