መሳፍንት 13:5 NASV

5 ምክንያቱም ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ። በራሱ ላይ ምላጭ አይድረስበት፤ ልጁ ከእናቱ ማሕፀን ጀምሮ ናዝራዊ በመሆን ለእግዚአብሔር የተለየ ይሆናልና፤ እስራኤልንም ከፍልስጥኤማውያን እጅ መታደግ ይጀምራል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 13:5