መሳፍንት 14:12 NASV

12 ሳምሶን እንዲህ አላቸው፤ አንድ እንቈቅልሽ እነግራችኋለሁ፤ ታዲያ ፍቺውን በሰርጉ በዓል ሰባት ቀኖች ውስጥ ከሰጣችሁኝ፣ ሠላሳ የቀጭን ፈትል በፍታ ቀሚስና ሠላሳ የክት ልብስ እሰጣችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 14:12