15 በአራተኛው ቀን የሳምሶንን ሚስት፣ “የእንቈቅልሹን ፍች እንዲነግረን ባልሽን እስቲ አግባቢልን፤ ያለዚያ አንቺንም የአባትሽንም ቤተ ሰብ በእሳት እናቃጥላችኋለን፤ ጠርታችሁ የጋበዛችሁን ልትዘርፉን ነው?” አሏት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 14:15