መሳፍንት 15:6 NASV

6 ፍልስጥኤማውያን፣ “ይህን ያደረገው ማን ነው?” ብለው ሲጠይቁ፣ “ሚስቱ ለሚዜው ስለ ተሰጠችበት የተምናዊው ዐማች ሳምሶን ነው” የሚል መልስ አገኙ።ስለዚህም ፍልስጥኤማውያን ወጥተው ሴቲቱንና አባቷን በእሳት አቃጥለው ገደሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 15:6