18 ደሊላ ሁሉንም ነገር እንደ ነገራት በተረዳች ጊዜ፣ ለፍልስጥኤማውያን ገዦች “ሁሉንም ነገር ነግሮኛልና ተመልሳችሁ ኑ” ብላ ላከችባቸው፤ የፍልስጥኤማውያን ገዦችም ብሩን ይዘው ተመልሰው መጡ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 16:18