መሳፍንት 16:23 NASV

23 በዚህ ጊዜ የፍልስጥኤማውያን ገዦች፣ “አምላካችን ዳጎን፣ ጠላታችን ሳምሶንን በእጃችን አሳልፎ ሰጥቶናል” ብለው በመደሰት ለአምላካቸው ለዳጎን ታላቅ መሥዋዕት ለማቅረብ ተሰበሰቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 16:23