መሳፍንት 16:25 NASV

25 እጅግ ደስ ባላቸው ጊዜ፣ “እንዲያዝናናን ሳምሶንን አምጡት” አሉ፤ ስለዚህ ሳምሶንን ከእስር ቤት ጠርተው አስመጡት፤ በፊታቸውም ተጫወተ።በምሶሶዎቹ መካከል ባቆሙት ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 16:25