መሳፍንት 16:28 NASV

28 ሳምሶንም ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ አስበኝ፤ አምላክ ሆይ፤ እባክህን አንድ ጊዜ ብቻ ብርታት ስጠኝና ስለ ጠፉት ዐይኖቼ ፍልስጥኤማውያንን አንዴ ልበቀላቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 16:28