መሳፍንት 16:9 NASV

9 ሰዎች በጓዳ ውስጥ ተደብቀው ነበር፤ እርሷም፣ “ሳምሶን ፍልስጥኤማውያን መጡብህ” አለችው፤ ሳምሶን ግን ፈትል እሳት ሲነካው እንደሚ በጣጠስ ጠፍሮቹን በቀላሉ በጣጠሳቸው፤ ስለዚህ የብርታቱ ምስጢር ምን እንደሆነ ሊታወቅ አልቻለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 16:9