መሳፍንት 17:10 NASV

10 ሚካም፣ “እንግዲያውስ” አብረኸኝ ተቀመጥ፤ አባትም ካህንም ሁነኝ፤ እኔም በዓመት ዐሥር ሰቅል ብር እንዲሁም ልብስና ምግብ እሰጥሃለሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 17:10