መሳፍንት 17:7

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7በይሁዳ ምድር፣ በይሁዳ ነገድ መካከል በቤተልሔም የሚኖር አንድ ሌዋዊ ወጣት ነበር።

መሳፍንት 17:7 — NASV