መሳፍንት 18:22 NASV

22 ከሚካ ቤት ጥቂት ራቅ እንዳሉም፣ የሚካ ጎረቤቶች ለርዳታ ተጠርተው ተሰበሰቡ፤ የዳን ሰዎችንም ተከታትለው ደረሱባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 18:22