መሳፍንት 19:1 NASV

1 በዚያን ዘመን በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ በዚሁ ጊዜም በኰረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖር አንድ ሌዋዊ ከይሁዳ ምድር ከቤተ ልሔም አንዲቱን ሴት ቁባት አድርጎ ወሰዳት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 19:1