መሳፍንት 19:11 NASV

11 ወደ ኢያቡስ እንደ ቀረቡም ጊዜው እየመሸ ስለ ነበር አገልጋዩ ጌታውን፣ “እንግዲህ ወደዚህች ወደ ኢያቡሳውያን ከተማ ጐራ ብለን እንደር” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 19:11