መሳፍንት 19:25 NASV

25 ሆኖም ሰዎቹ ሊሰሙት አልፈለጉም፤ ስለዚህ ሌዋዊው ቁባቱን ወደ ውጭ አወጣላቸው፤ ሰዎቹም አመነዘሩባት፤ ሌሊቱን ሙሉ ሲፈራረቁባት አድረው ጐሕ ሲቀድ ለቀቋት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 19:25