መሳፍንት 19:27 NASV

27 ጌታዋ በጠዋት ተነሥቶ በሩን በመክፈት መንገዱን ለመቀጠል ሲወጣ፣ ቁባቱ እጅዋን ከደጃፉ መድረክ ላይ እንደ ዘረጋች ከቤቱ በራፍ ላይ ተዘርራ ወድቃ አገኛት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 19:27