መሳፍንት 19:3 NASV

3 ባሏ ታርቆ ሊመልሳት ወደ እርሷ ሄደ፤ ሲሄድም አሽከሩንና ሁለት አህዮችን ይዞ ነበር፤ ሴቲቱም ወደ አባቷ ቤት አስገባችው፤ አባቷም ባየው ጊዜ በደስታ ተቀበለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 19:3