መሳፍንት 20:18 NASV

18 እስራኤላውያን ወደ ቤቴል ወጡ፤ እግዚአብሔርንም፣ “ብንያማውያንን ለመውጋት ከመካከላችን ማን ቀድሞ ይውጣ?” ሲሉ ጠየቁ። እግዚአብሔርም፣ “ይሁዳ ቀድሞ ይውጣ” ብሎ መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 20:18