መሳፍንት 20:23 NASV

23 እስራኤላውያን ወጥተው እስኪመሽ ድረስ በእግዚአብሔር ፊት አለቀሱ፤ “ወንድሞቻችንን ብንያማውያንን ለመግጠም እንደ ገና እንውጣን?” ብለው እግዚአብሔርን ጠየቁ። እግዚአብሔርም፣ “አዎን፤ ውጡና ግጠሟቸው” ብሎ መለሰላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 20:23