መሳፍንት 20:32 NASV

32 ብንያማውያኑ፣ “እንደ በፊቱ ይኽው ድል እያደረግናቸው ነው” አሉ፣ እስራኤላውያንም በበኩላቸው፣ “ወደ ኋላ እያፈገፈግን ከከተማዪቱ ወደ መንገዶቹ እንዲርቁ እናድርጋቸው” ይሉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 20:32