መሳፍንት 21:10 NASV

10 ስለዚህ ዐሥራ ሁለት ሺህ ተዋጊዎች ወደ ኢያቢስ ገለዓድ ሄደው በእዚያ የሚኖሩትን በሙሉ ሴቶቹንና ሕፃናቱን ጭምር በሰይፍ እንዲፈጇቸው ጉባኤው መመሪያ ሰጥቶ ላካቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 21:10