መሳፍንት 21:14 NASV

14 ስለዚህ በዚህን ጊዜ ብንያማውያን ተመለሱ፤ ከመገደል የተረፉትንም የኢያቢስ ገለዓድ ሴቶች ሰጧቸው፤ ይሁን እንጂ የሴቶቹ ቊጥር ለሁሉም የሚበቃ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 21:14