መሳፍንት 21:23 NASV

23 ብንያማውያን እንደ ተባሉት አደረጉ፤ ልጃገረዶቹ በሚጨፍሩበትም ጊዜ እያንዳንዱ ሰው አንዳንድ እየጠለፈ ሚስት እንድትሆነው ይዞ ሄደ፤ ከዚያም ወደ ርስታቸው ተመለሱ፤ ከተሞቻቸውንም አድሰው በዚያ ኖሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 21:23