መሳፍንት 21:8 NASV

8 ከዚያም፣ “ከእስራኤል ነገዶች ምጽጳ ላይ በእግዚአብሔር ጉባኤ ፊት ሳይወጣ የቀረ ማን ነው” ሲሉ ጠየቁ፤ ታዲያ ከኢያቢስ ገለዓድ አንድም ሰው ለጉባኤው ወደ ሰፈሩ አለመምጣቱን ተረዱ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 21:8