መሳፍንት 3:1 NASV

1 በዚህ ጊዜ በከነዓን ላይ በተደረጉት ጦርነቶች ተሳትፈው የማያውቁትን እስራኤላውያን ለመፈተን፣ እግዚአብሔር ባሉበት የተዋቸው ሕዝቦች እነዚህ ናቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 3:1