መሳፍንት 3:15 NASV

15 እስራኤላውያን እንደ ገና ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ብንያማዊውን የጌራን ልጅ ግራኙን ናዖድን ነጻ እንዲያወጣቸው አስነሣው። እስራኤላውያን ናዖድን ግብር አስይዘው ወደ ሞዓብ ንጉሥ ወደ ዔግሎን ላኩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 3:15