መሳፍንት 3:20 NASV

20 ንጉሡ ሰገነት ላይ ባለው ነፋሻ ዕልፍኝ ውስጥ ብቻውን ተቀምጦ ሳለ ናዖድ ቀረብ ብሎ፣ “ከእግዚአብሔር ዘንድ ለአንተ ያመጣሁት መልእክት አለኝ” አለው፤ ንጉሡም ከዙፋኑ ተነሣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 3:20