16 ባርቅ ግን የሲሣራን ሠረገሎችና ሰራዊቱን እስከ አሪሶት ሐጎይም ድረስ አሳደዳቸው፤ የሲሣራ ሰራዊት በሙሉ በሰይፍ ወደቀ፤ በሕይወት የተረፈ አንድም ሰው አልነበረም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 4:16