መሳፍንት 4:19 NASV

19 ሲሣራም፣ “ጠምቶኛልና እባክሽን ውሃ አጠጪኝ” አላት፤ እርሷም የወተት ጮጮውን ከፍታ የሚጠጣውን ሰጠችው፤ እንደ ገናም ሸፈነችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 4:19