መሳፍንት 5:24

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24‘የቄናዊው የሔቤር ሚስት ኢያዔል፣ከሴቶች ሁሉ የተባረከች ትሁን፤በድንኳን ከሚኖሩ ሴቶች ሁሉ የተባረከች ትሁን።

መሳፍንት 5:24 — NASV