መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
26እጇዋ ካስማ ያዘ፤ቀኝ እጇም የሠራተኛ መዶሻ ጨበጠ፤ሲሣራን መታችው፤ ራሱንም ተረከከችው፤ክፉኛ ወጋችው፤ ጆሮ ግንዱን በሳችው።