መሳፍንት 6:19 NASV

19 ጌዴዎን ወደ ቤቱ ሄደ፤ የፍየል ጠቦትም ዐረደ፤ አንድ ኢፍ መስፈሪያ ዱቄት ወስዶ እርሾ ያልገባበት ቂጣ ጋገረ። ሥጋውን በቅርጫት፣ መረቁን በምንቸት ይዞ በመምጣት በባሉጥ ሥር ለተቀመጠው አቀረበለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 6:19