5 ከብቶቻቸውንና ድንኳኖቻቸውን ይዘው ሲመጡ ልክ የአንበጣ መንጋ ይመስሉ ነበር፤ ሰዎቹንም ሆነ ግመሎቻቸውን ለመቍጠር አዳጋች ሲሆን፣ የሚመጡትም ምድሪቱን ለማጥፋት ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 6:5