መሳፍንት 7:6

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6ሦስት መቶ ሰዎች ውሃውን በእጃቸው እያፈሱ ጠጡ፤ የቀሩት ሁሉ ግን ለመጠጣት በጒልበታቸው ተንበረከኩ።

መሳፍንት 7:6 — NASV