መሳፍንት 8:1 NASV

1 በዚህ ጊዜ የኤፍሬም ሰዎች፣ “ምድያማውያንን ለመውጋት ስትሄድ ለምን አልጠራኸንም? ለምንስ እንዲህ ያለ ነገር አደረግህ?” በማለት ጌዴዎንን እጅግ ነቀፉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 8:1