መሳፍንት 8:19 NASV

19 ጌዴዎንም፣ “እነርሱ የእናቴ ልጆች ወንድሞቼ ናቸው፤ ባትገድሏቸው ኖሮ እኔም እንደማልገድላችሁ በሕያው እግዚአብሔር ስም አረጋግጥላችሁ ነበር።” ብሎ መለሰላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 8:19