መሳፍንት 8:24 NASV

24 እርሱም፣ “አንድ የምጠይቃችሁ ነገር አለኝ፤ ይኸውም እያንዳንዳችሁ ከምርኮ ካገኛችሁት ውስጥ የጆሮ ጒትቻችሁን እንድ ትሰጡኝ ነው” አላቸው፤ የወርቅ ጒትቻ ማድረግ የእስማኤላውያን ባህል ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 8:24