መሳፍንት 8:27 NASV

27 ጌዴዎን በወርቁ ኤፉድ ሠራ፤ በተወለደበትም ከተማ በዖፍራ አኖረው። እስራኤልም በሙሉ ኤፉዱን በማምለክ ስላመነዘሩ፣ ኤፉዱ ለጌዴዎንና ለቤተ ሰቡ ወጥመድ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 8:27