መሳፍንት 8:3 NASV

3 እግዚአብሔር የምድያማውያንን መሪዎች ሔሬብንና ዜብን በእጃችሁ አሳልፎ ሰጣችሁ፤ ታዲያ እናንተ ከፈጸማችሁት ጋር የሚወዳደር ምን ማድረግ እችል ነበር?” ይህን ሲሰሙ ቍጣቸው በረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 8:3