መሳፍንት 9:30 NASV

30 የከተማዪቱ ገዥ ዜቡል፣ የአቤድ ልጅ ገዓል ያለውን በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 9:30